top of page

ህዳር 27፣ 2015- በመንግስት መስሪያ ቤቶች በወር ከ120 ሰዓት በላይ የትርፍ ሰዓት ክፍያ እንዳይከፈል መከልከሉን አደነቀው

ህዳር 27፣ 2015


በመንግስት መስሪያ ቤቶች በወር ከ120 ሰዓት በላይ የትርፍ ሰዓት ክፍያ እንዳይከፈል መከልከሉን የፌዴራል ዋና ኦዲተር መስሪያ ቤት አደነቀው፡፡


የኦዲት ግኝቶች ተከትሎ አስተዳደራዊ እርምጃዎችና በህግ የመጠየቅ ስራ በርትቶ እንዲቀጥልም ጠይቋል፡፡


ትዕግስት ዘሪሁን


ሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ

Comentarios


bottom of page