top of page

ህዳር 26፣2017 - በእርግዝና ወቅት የፎሊክ አሲድ እጥረት ህፃናት የነርቭ ዘንግ ክፍተት እና የጭንቅላት ላይ ውሃ ችግር ያጋጥማቸዋል

  • sheger1021fm
  • Dec 5, 2024
  • 1 min read

እናቶች በእርግዝና ወቅት የሚያጋጥማቸው የፎሊክ አሲድ(Folic Acid) እጥረት ምክንያት የሚወልዷቸው ህፃናት የነርቭ ዘንግ ክፍተት እና የጭንቅላት ላይ ውሃ ችግር ያጋጥማቸዋል፡፡


ይህን በሚመለከት ሸገር ሬዲዮ ባለሙያ አነጋግሯል፡፡


ባለሙያው ነቢያት ተስፋዬ(ዶ/ር) ይባላሉ፤ በሞያቸው ጠቅላላ ሐኪም ሲሆኑ የህብረተስ ጤና ስፔሻሊስትም ናቸው፡፡


ዶ/ር ነቢያት ስለፎሊክ አሲድ እጥረት ለማውራት በሙያ የታገዙ ብቻ ሳይሆኑ በተፈጥሯቸው የችግሩ ገፈት ቀማሽ በመሆን ልዩ ልዩ ቀዶ ጥገናዎች በአካላቸው ላይ አድርገዋል፡፡

ዛሬ ላይ በአካላቸው ላይ የደረሰው ችግር በሌሎች ህፃናት እንዳይደርስ በተለያዩ በህክምና ተቋማት ውስጥ እያገለገሉ ይገኛሉ፡፡


ሙሉ ዘገባውን ያድምጡ….

የኔነህ ሲሳይ


የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…


📌 Website: https://shorturl.at/yCz7q


📌 YouTube: https://t.ly/9uH-g


📌 WhatsApp: https://tinyurl.com/ycxjmm3s


Comments


Sheger App Logo
iOS Store
Google Play

    ሸገር
102.1

ሸገር ኤፍ ኤም 102.1 አዲስ የሬዲዮ አቀራረብ መላና አዲስ ቃና ይዞ የቀረበ በሀገሪቱ የሚዲያ ገበያ ላይ መሪ ሚና የሚጫወት ጣቢያ ነው፡፡

ሁሌም ከሸገር ጋር ሁኑ
ሸገር የእናንተ ነው
ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር! 

Sheger Radio | Sheger 102.1FM  © 2025 Adey Tensae Media & Entertainment PLC.  

bottom of page