top of page

ህዳር 26፣2016 - ያለውን ከፍተኛ የኮንዶም እጥረት ችግር ይፈታል የተባለ ግዢ መፈፀሙ ተሰማ

አሁን ያለውን ከፍተኛ የኮንዶም እጥረት ችግር ይፈታል የተባለ ግዢ መፈፀሙ ተሰማ፡፡


የኮንዶም እጥረት ችግር ያጋጠመው በግዢ ሂደት እና የተገዛውም የጥራት ችግር መስተጓጎል አጋጥሞት ስለነበር ነው ተብሏል፡፡


ንጋቱ ሙሉ

የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz

Comentários


bottom of page