ህዳር 26፣2016 - መሪ ጨብጠው ከሚያሽከረክሩት 52 በመቶዎቹ የፍጥነት ወሰን ህግን አያከብሩም ተባለDec 6, 20231 min readበአዲስ አበባ መሪ ጨብጠው ከሚያሽከረክሩት ውስጥ 52 በመቶች የፍጥነት ወሰን ህግን አያከብሩም ተባለ፡፡አብዛኛው አደጋ እየደረሰ ያለውም ከተቀመጠው የፍጥነት ወሰን በላይ ማሽከርከር ነው ሲባል ሰምተናል፡፡ፍቅሩ አምባቸውየሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz
በአዲስ አበባ መሪ ጨብጠው ከሚያሽከረክሩት ውስጥ 52 በመቶች የፍጥነት ወሰን ህግን አያከብሩም ተባለ፡፡አብዛኛው አደጋ እየደረሰ ያለውም ከተቀመጠው የፍጥነት ወሰን በላይ ማሽከርከር ነው ሲባል ሰምተናል፡፡ፍቅሩ አምባቸውየሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz
ጥር 15 2017 - ‘’ባንኮች ለኢንዱስትሪው ፋይናንስ ከማቅረብ ይልቅ የአጭር ጊዜ ትርፍ በሚያስገኙ በዘርፎች እንዳይቀጥሉ አሰራሩን መፈተሸ ያስፈለጋል’’ ሚኒስትር መላኩ አለበል
Comments