top of page

ህዳር 26፣2016 - አዋሽ ባንክ የሞባይል ስልክን በመጠቀም ብቻ አነስተኛ ብድር መስጠት የሚያስችለውን ፕሮግራም ይፋ አደረገ

አዋሽ ባንክ የሞባይል ስልክን በመጠቀም ብቻ አነስተኛ ብድር መስጠት የሚያስችለውን ፕሮግራም ይፋ አደረገ፡፡


የአዋሽ ባንክ የዲጂታል የብድር አቅርቦት ስረዓት አዋሽ ለሁሉም የሚል መጠሪያ እንዳለው የባንኩ ዋና ስራ አስፈጻሚ ፀሃይ ሽፈራሁ ተናረዋል፡፡


በአዋሽ ብር ፕሮ መተግበሪያ ፣በussd፣እንዲሁም በበንኩ ቅርንጫፎች በኩል የሚሰጠው ይህ የብደር አይነት ምንም መስያዣ የማይጠየቅበት፣የደንበኞች የሂሳብ አያያዝ ታሪክን በማየት ብቻ ብድር የሚሰጥበት መሆኑን ሲነገር ሰምተናል፡፡


ንጋቱ ሙሉ

የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz

bottom of page