Dec 6, 20231 min readህዳር 24፣2016 - ተፈናቅለው በመጠለያ የሚኖሩት የተለያየ ጥቃት ይደርስባቸዋልበኢትዮጵያ በተለይ በትግራይ፣ በአማራ እና በቤንሻንጉል ጉምዝ ክልሎች በነበሩ እና አሁንም ባሉ ጦርነቶች ምክንያት ከፍተኛ የሆነ የሴቶች ላይ ጥቃት ተፈፅሟል፣ እየተፈፀመም ይገኛል።ከቤት ንብረታቸው ተፈናቅለው በመጠለያ ጣቢያዎች የሚኖሩት ጭምር ይደፈራሉ፣የተለያየ ጥቃት ይደርስባቸዋል።ማርታ በቀለ
በኢትዮጵያ በተለይ በትግራይ፣ በአማራ እና በቤንሻንጉል ጉምዝ ክልሎች በነበሩ እና አሁንም ባሉ ጦርነቶች ምክንያት ከፍተኛ የሆነ የሴቶች ላይ ጥቃት ተፈፅሟል፣ እየተፈፀመም ይገኛል።ከቤት ንብረታቸው ተፈናቅለው በመጠለያ ጣቢያዎች የሚኖሩት ጭምር ይደፈራሉ፣የተለያየ ጥቃት ይደርስባቸዋል።ማርታ በቀለ
Comments