- sheger1021fm
ህዳር 22፣ 2015- የትምህርት ቤቶች አቅራቢያ የተፈለፈሉ የንግድ ቤቶች ልጆቻችሁን እያጠፋቸው ነው ተባለ
ህዳር 22፣ 2015
ፊደል እንዲቆጥሩ፣ ሳይንሱን እንዲ
መረምሩ እንዲያውቁ፣ እንዲጠይቁ ቦርሳ አስነግታችሁ፤ ምሣ እቃ ቋጥራችሁ ተማሪ ቤት የምትልኳቸው ልጆቻችሁ ውሏቸው የት ነው?
እየተማሩ፣ ፊደል እየቆጠሩ ነው አዋዋላቸው?
የከተማዋ ሰላም እና ፀጥታ አስተዳደር ቢሮ የልጆቻችሁን ውሎ ተከታተሉ፣ ጠይቁ ሲል በብርቱ አሳስቧል፡፡
በየትምህርት ቤቶች አቅራቢያ የተፈለፈሉ የንግድ ቤቶች ልጆቻችሁን እያጠፋቸው ነው ሲል ቢሮው ተናገሯል፡፡
ከኢትዮጵያ ህግና ባህል ውጪ የሆኑ ድርጊቶች፣ አደንዛዥ እፅና ሌላውም እየተፈፀመ ውሏቸው ተማሪ ቤት ነው ተብለው የሚታሰቡ ታዳጊዎችን እያበላሿቸው መሆኑን ሰምተናል፡፡
ቴዎድሮስ ወርቁ
ሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz