- sheger1021fm
ህዳር 22፣ 2015- በኦሮሚያ ክልል ዘንድሮ ከ200 ሚሊየን ኩንታል በላይ የግብርና ምርት ይገኛል ተብሎ እንደሚጠበቅ ተነገረ
ህዳር 22፣ 2015
በኦሮሚያ ክልል ዘንድሮ ከ200 ሚሊየን ኩንታል በላይ የግብርና ምርት ይገኛል ተብሎ እንደሚጠበቅ ተነገረ።
ክልሉ በአንድ ሚሊየን ሄክታር መሬት ላይ የበጋ መስኖ ስንዴ ልማት የማካሄድ ዕቅድ እንዳለውም ሠምተናል።
ንጋቱ ረጋሳ
ሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz