top of page

ህዳር 19፣2016 - በመጪው ዓመት ሁሉም አዲስ አበባ ነዋሪዎች ዲጂታል መታወቂያ እንዲኖራቸው እየተሰራ ነው ተብሏል

ባለፉት ጥቂት ዓመታት 1.5 ሚሊዮን የአዲስ አበባ ነዋሪዎች የዲጂታል መታወቂያ አግኝተዋል ተባለ፡፡


በመጪው ዓመት ሁሉም አዲስ አበባ ነዋሪዎች ዲጂታል መታወቂያ እንዲኖራቸው እየተሰራ ነውም ተብሏል፡፡



ፋሲካ ሙሉወርቅ

የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz

Comments


bottom of page