ህዳር 17፣2017 - የጤና ተቋማት የመድሃኒትና የህክምና መሳሪያ እጥረት ችግር ለመፍታት ምን እየተሰራ ነው?
- sheger1021fm
- Nov 26, 2024
- 1 min read
የጤና ተቋማት በመድሃኒትና በህክምና መሳሪያ እጥረት የሚቸገሩት መድሃኒት ማንኛውም ቁስ በሚዛበት የግዥ መመሪያ ስለሚገዛ እና በውጭ ምንዛሪ እጥረት ነበር ተብሏል፡፡
በተለይም የውጭ ምንዛሬ እጥረት የሃገር ውስጥ መድሃኒት አምራቾችን አላንቀሳቅስ ብሏቸው ከነበራቸው 28 በመቶ የአቅርቦት ድርሻ ወደ 3 በመቶ እንዲወርዱ አስገድዶ ቆይቷል ተብሏል፡፡
ይህን ችግር ለመፍታት ምን እየተሰራ ነው?
ሙሉ ዘገባውን ያድምጡ…
ምህረት ስዩም
コメント