ህዳር 17፣2016 - የሰሜኑ ጦርነት በሴቶች ላይ ያስከተለውን ዳፋ በተመለከተ የሴቶች ማህበራት እየከወኑት ያለው ስራ ምን መሳይ ነው?Nov 27, 20231 min readጦርነትና ግጭት ብዙ አሳጥቶናል እያሳጣንም ቀጥሏል፡፡የግጭቱ ቀዳሚ ገፈት ቀማሽ እና ሰለባ የሚሆኑት ሴቶች እና ሕጻናት ደግሞ በብዙ እየተጎዱ ነው፡፡የሰሜኑ ጦርነት በሴቶች ላይ ያስከተለውን ዳፋ በተመለከተ የሴቶች ማህበራት በአማራና ትግራይ ክልል እየከወኑት ያለው ስራ ምን መሳይ ነው?ማርታ በቀለየሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz
ጦርነትና ግጭት ብዙ አሳጥቶናል እያሳጣንም ቀጥሏል፡፡የግጭቱ ቀዳሚ ገፈት ቀማሽ እና ሰለባ የሚሆኑት ሴቶች እና ሕጻናት ደግሞ በብዙ እየተጎዱ ነው፡፡የሰሜኑ ጦርነት በሴቶች ላይ ያስከተለውን ዳፋ በተመለከተ የሴቶች ማህበራት በአማራና ትግራይ ክልል እየከወኑት ያለው ስራ ምን መሳይ ነው?ማርታ በቀለየሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz
Comments