የአፍሪካ ሀገራትን የንግድ ትስስር ያጠናክራል የተባለው ነፃ የአፍሪካ የንግድ ቀጠና የስምምነቱ ፈራሚ ሀገራት እስከ 10 ዓመት ድረስ 90 በመቶ ገቢያቸውን ከታሪፉ ነፃ እንዲያደርጉ ያስገድዳል፡፡
3 በመቶ ምርቶቻቸውን ደግሞ ከታሪፍ ነፃ ያለማድረግ መብት ሰጥቷል፡፡
ኢትዮጵያም ስትገበያይ ከቀረጥ ነፃ አላደርጋቸውም ባለቻቸው 192 ምርቶች ላይ ቀጣይነት ያለው ድርድር እንደምታደርግ ይጠበቃል ተብሏል፡፡
ንጋቱ ረጋሣ
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz
Comments