top of page

ህዳር 14፣2016 - የግብርና ምርቶች ዋጋ በደላላ ሳይሆን በገበያ ዋጋ እንዲሸጥ ያግዛል የተባለ ስምምነት ተፈረመ

የግብርና እና የእንስሳት ምርቶች ዋጋ በደላላ ሳይሆን በገበያ ዋጋ እንዲሸጥ ያግዛል፣ ገበሬውንም ወይንም አርብቶ አደሩንም ይጠቅማል የተባለ ስምምነት ተፈረመ፡፡


ስምምነቱ ለገበሬው የዲጂታል የክፍያ ስርዓትን ማበጀትንም ይጨምራል ተብሏል፡


ንጋቱ ሙሉ

የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz

Comments


bottom of page