ህዳር 14፣2016 - ለዓይነ ስውር ህፃናት ተማሪዎች ተብሎ የተቋቋመ ድርጅት ቸግሮኝ ስራ ላቆም ነው በሏል
- Nov 24, 2023
- 1 min read
በአዲስ አበባም ሆነ በመላ ኢትዮጵያ ዓይነ ስውር ሆነው የሚወዱ ህፃናት በተለይ በትምህርት ይቸገራሉ፡፡
ለእነዚህ ህፃናት ተብሎ የተቋቋመ ድርጅትም ቸግሮኝ ስራ ላቆም ነው በሏል፡፡
ማርታ በቀለ
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz





Comments