ህዳር 13፣2016 - 32 ብሔረሰቦችን በመያዝ 12ኛ ክልል ሆኖ የተደራጀው ደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ዛሬ በይፋ ተመስርቷል
- sheger1021fm
- Nov 23, 2023
- 1 min read
ከወራት በፊት በህዝበ ውሳኔ 32 ብሔር ብሔረሰቦችን በመያዝ 12ኛ ክልል ሆኖ የተደራጀው ደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ዛሬ በይፋ ተመስርቷል፡፡
በወላይታና በጋሞ የሚንቀሳቀሱ የፖለቲካ ፓርቲዎች የክልል አደረጃጀቱን ሲቃወሙ መቆየታቸውን ይታወሳል፡፡
ያሬድ እንዳሻው
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz
Comments