ህዳር 13፣2016 - ጭማሪ የሚያደርጉ የትራንስፖርት አገልግሎት ሰጪዎች ላይ እርምጃ እየወሰድኩ ነው ሲል የከተማዋ ትራንስፖርት ቢሮ ተናገረ
- sheger1021fm
- Nov 23, 2023
- 1 min read
በአዲስ አበባ የትራንስፖርት ታሪፍ ማስተካከያ መደረጉ ይታወቃል፡፡
ይህንን ተከትሎ በህጉ ከተቀመጠው ውጪ ጭማሪ የሚያደርጉና ተጠቃሚውን የሚያንገላቱ የትራንስፖርት አገልግሎት ሰጪዎች ላይ እርምጃ እየወሰድኩ ነው ሲል የከተማዋ ትራንስፖርት ቢሮ ተናገረ፡፡
ምህረት ስዩም
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz
Comentarios