top of page

ህዳር 13፣2016 - ሀብት ማባከናቸው የተደረሰባቸው ዩኒቨርሲቲዎች ላይ የወንጀል ምርመራ ማድረግ ሊጀመር ነው

  • sheger1021fm
  • Nov 23, 2023
  • 1 min read

በድምሩ በቢሊዮን የሚቆጠር የመንግስትና የህዝብ ሀብት ማባከናቸው በሒሳብ ምርመራ የተደረሰባቸው ዩኒቨርስቲዎች ላይ የወንጀል ምርመራ ማድግ ሊጀመር ነው፡፡


107 ቢሊዮን ብር የሚያወጣ የእርዳታ ስንዴ ለዱቄት ፋብሪካ ሸጠዋል በተባሉ የመንግስት የስራ ሃላፊዎች ላይ የሚደረገው ምርምርም ቀጥሏል ተብሏል፡፡


ትዕግስት ዘሪሁን

የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz

Comments


Sheger App Logo
iOS Store
Google Play

    ሸገር
102.1

ሸገር ኤፍ ኤም 102.1 አዲስ የሬዲዮ አቀራረብ መላና አዲስ ቃና ይዞ የቀረበ በሀገሪቱ የሚዲያ ገበያ ላይ መሪ ሚና የሚጫወት ጣቢያ ነው፡፡

ሁሌም ከሸገር ጋር ሁኑ
ሸገር የእናንተ ነው
ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር! 

Sheger Radio | Sheger 102.1FM  © 2025 Adey Tensae Media & Entertainment PLC.  

bottom of page