በኢትዮጵያ #የአደንዛዥ_ዕፅ ተጠቃሚዎች እና የአልኮል ሱሰኞች ብዛት እየጨመረ መጥቷል፡፡
ህፃናት ሳይቀሩ የችግሩ ሰለባዎች መሆን መጀመራቸው ተሰምቷል፡፡
#የሱስ_ተጎጂዎች፤ የተዛነፈባቸው የአካል፣ የማህበራዊ፣ የአዕምሮና የመንፈስ ምሰሶ እንዲቃናላቸው የሚታደሱበት ማዕከላት አሉ፡፡
ነገር ግን ያሉት የሱስ ማገገሚያ ማዕከላት እና መታከሚያ ቦታዎች ቁጥራቸው ውስን ነው፡፡
ይህም ችግሩን አሳሳቢ አድርጎታል፡፡
ሱስ የበዛ የሕይወት መዛነፍ ያደረሰበትን ወጣት እና ሐኪም የጠየቅንብትን ዘገባ ያድምጡ
ገዛ ጌታሁን
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
📌 YouTube: https://t.ly/9uH-g
📌 WhatsApp: https://tinyurl.com/ycxjmm3s
📌 Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il
Comentarios