ህዳር 12፣2016 - ‘’የኢንዱስትሪ ምክር ቤት’’ ለማቋቋም የተዘጋጀው ህግ ወደ ጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት መላኩ ተነገረ
- sheger1021fm
- Nov 22, 2023
- 1 min read
በኢትዮጵያ ‘’የኢንዱስትሪ ምክር ቤት’’ ለማቋቋም የተዘጋጀው ህግ የመጨረሻ ቅርጽ እንዲይዝ ተደርጎ ወደ ጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት መላኩ ተነገረ።
ምክር ቤቱ በተለይም የኢትዮጵያ አምራች ኢንዱስትሪ ጠንካራ እና አለም አቀፍ ተወዳዳሪ እንዲሆኑ ያግዛል ተብሏል።
ንጋቱ ረጋሣ
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz
Comments