ህዳር 12፣2016 - ዝቅተኛ የህዝቡ ቁጥር ያላቸው ብሔሮችና በማንነታቸው የተገለሉ ሀገራዊ ምክክሩ እንዲመለከታቸው ተጠየቀ
- sheger1021fm
- Nov 22, 2023
- 1 min read
ዝቅተኛ የህዝቡ ቁጥር ያላቸው ብሔሮች፣ አካል ጉዳተኞች፣ በማንነታቸው ከህብረተሰቡ የተገለሉ ሰዎች ሀገራዊ ምክክሩ በብርቱ እንዲመለከታቸውና መሳተፋቸውን እንዲያረጋግጥ ተጠየቀ፡፡
ኮሚሽኑ በበኩሉ ሁሉንም ለማሳተፍ እጥራለሁ ብሏል፡፡
ያሬድ እንዳሻው
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz
Comments