top of page

ህዳር 12፣2016 - ኢትዮጵያ 500,000 ቶን ማር የማምረት አቅም ቢኖራትም የሚመረተው ግን ከግማሽም ዝቅ ያለ ነው ተብሏል

ኢትዮጵያ በግምት 500,000 ቶን ማር የማምረት አቅም ቢኖራትም የሚመረተው ግን ከግማሽም ዝቅ ያለ ነው ተብሏል፡፡


ለዚህም በርካታ ችግሮች እንዳሉ የግብርና ሚኒስቴር ተናግሯል፡፡


ማርታ በቀለ

የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz

Comments


bottom of page