top of page

ህዳር 12፣2016 - ሚዛን ቴፒ ዩኒቨርሲቲ ማስፋፊያ ብሎ ለተረከበው ቦታ ያለ አግባብ ክፍያ ፈፅሟል ተባለ

Updated: Nov 23, 2023

ሚዛን ቴፒ ዩኒቨርሲቲ፤ ለዩኒቨርሲቲ ማስፋፊያ ብሎ ለተረከበው ቦታ ያለ አግባብ ክፍያ ፈፅሟል፣ ቦታውንም አልተከረበም ተባለ፡፡


የህዝብ እንደራሴዎች ም/ቤት የዩኒቨርሲቲውን የ2014 በጀት ዓመት የኦዲት ግኝት ላይ መክሯል፡፡


በረከት አካሉ

የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz

Kommentare


bottom of page