top of page

ህዳር 11፣2016 - የግል ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት በተለያዩ ምክንያቶች በብርቱ መቸገራቸው ተነገረ

የግል ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት በተለያዩ ምክንያቶች በብርቱ መቸገራቸው ተነገረ፡፡


የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ነጥብ የሚያስመዘገቡ የ12ኛ ክፍል ተማሪዎች ቁጥር አነስተኛ መሆን ለመቸገራቸው ዋነኛው ምክንያት እንደሆነ ተጠቅሷል፡፡


በግል ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት የሚመዘገቡ ተማሪዎች ቁጥር እየቀነሰ በመምጣቱም ተቋማቱ ፈቃዳቸውን መልሰው የመመለስ አደጋ አንዣቦባቸዋል ተብሏል፡፡



ማንያዘዋል ጌታሁን ያዘጋጀውን በኤደንገነት መኳንንት


የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz

Comentários


bottom of page