የብዙዎቹን ኪስ እየፈተነ ያለውን የዋጋ ግሽበት ለማቃለል በሚል እንደ ዘይት፣ የህፃናት ወተትና ሌላም ምርት በፍራንኮ ቫሉታ እንዲገባ ከተፈቀደ ሰነባበተ፡፡
ይሁንና ጅቡቲ ላይ 342 ብር የሚሸጠው 5 ሊትር የሱፍ ዘይት አሁንም ኢትዮጵያ ውስጥ እስከ 1000 ብር እየተጠየቀበት ነው፡፡ በሌላውም ምርት የዋጋ መሻሻል አልታየበትም፡፡
በሌላ በኩል ደግሞ መንግስት ፍራንኮ ቫሉታን በመፍቀዴ ማግኘት የነበረብኝን በቢሊዮን የሚቆጠር ብር አጥቻለሁ እያለ ነው፡፡
የፍራንኮ ቫሉታ ህዝብም መንግስትም ያልተጠቀመበት ለምንድነው?
ንጋቱ ረጋሣ
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz
Comments