ከሰሞኑ በአንድነት ኢንተርናሽናል ትምህርት ቤት ከተማሪዎች መፃህፍት አለመሟላት እና የመምህራን ደመወዝ ጭማሪ ጋር በተያያዘ ትምህርት መስተጓጎሉ ይታወሳል፡፡
ትምህርት ቤቱ በበኩሉ የመማሪያ መፅሐፍት ችግሩን ለመፍታት በብርቱ ጥሪያለሁ፤ ለሌላ የሚነሱብኝ ቅሬታዎች ግን ከእውነት የራቁ ናቸው ብሏል፡፡
ተህቦ ንጉሴ
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz
Comentarios