ሁሉንም የመንግስት ግዥዎች ወረቀት አልባ በሆነ ሥርዓት መፈፀም ከተቻለ በትንሹ እስከ 40 ቢሊየን ብር በዓመት ይቆጠባለ ተባለ
- sheger1021fm
- Jun 29, 2023
- 1 min read
ሰኔ 14፣2015
ሁሉንም የመንግስት ግዥዎች ወረቀት አልባ በሆነ ሥርዓት መፈፀም ከተቻለ በትንሹ እስከ 40 ቢሊየን ብር በዓመት ይቆጠባለ ተባለ።
በወረቀት አልባ የመንግስት የግዥ ሥርዓት ዙሪያ ከንግዱ ማህበረሰብ አባላት ጋር ትላንት በሃይሌ ግራንድ አዲስ ሆቴል ውይይት ተካሂዷል።
ንጋቱ ረጋሣ
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz
Comentários