ማስታወቂያ

programs top mid size ad

ህዳር 17፣ 2014- ህገ መንግሥቱ ለዜጎች ከሰጣቸው መብቶች መካከል መረጃ የማግኘት መብት አንዱ ነው

Image
የመረጃ ነፃነት መብት

ህገ መንግሥቱ ለዜጎች ከሰጣቸው መብቶች መካከል መረጃ የማግኘት መብት አንዱ ነው፡፡

ኢትዮጵያ አሁን በጦርነት ላይና በአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ውስጥ እንደመሆኗ እንዲህ ባለው ወቅት የመረጃ ነፃነት መብት እስከምን ድረስ ይፈቀድ ይሆን ?

ቁልፍ ቃላት
ምላሽ