ማስታወቂያ

programs top mid size ad

ጥቅምት 17፣ 2014- የሰብአዊ መብቶች ድርጅቶች ህብረት በኢትዮጵያ በሰዎች ሕይወትና አካል ላይ ጉዳት ያደረሱ በህግ እንዲጠየቁ ለማድረግ እየሰራሁ ነው አለ

የሰብአዊ መብቶች ድርጅቶች ህብረት በኢትዮጵያ ለተፈጠረው ቀውስ እልባት ለማምጣት በሰዎች ሕይወትና አካል ላይ ጉዳት ያደረሱም በህግ እንዲጠየቁ ለማድረግ እየሰራሁ ነው አለ፡፡

ቁልፍ ቃላት
ምላሽ