ማስታወቂያ

programs top mid size ad

መስከረም 5፣ 2014- ከኮንዶሚኒየም ተመዝጋቢዎች 60 በመቶ የሚሆኑት የአዲስ አበባ ከተማ ነዋሪ አለመሆናቸው ተነገረ

ከኮንዶሚኒየም ተመዝጋቢዎች 60 በመቶ የሚሆኑት የአዲስ አበባ ከተማ ነዋሪ አለመሆናቸው ተነገረ፡፡  ይህን የተናገሩት የአዲስ አበባ ከተማ ምክትል ከንቲባ ወ/ሮ አዳነች አቤቤ ናቸው፡፡

ቁልፍ ቃላት
ምላሽ