ማስታወቂያ

programs top mid size ad

ሐምሌ 12፣ 2013- ከውሃ ሙሌቱ ጋር በተያያዘ የግድቡን ስራ አስኪያጅ ኢንጂነር ክፍሌ ሆሮንም አነጋግረናቸዋል

ታላቁ የኢትዮጵያ የህዳሴ ግድብ 2ኛ ዙር የውሃ ሙሌት ዛሬ መጠናቀቁ ይፋ ሆኗል፡፡ የውሃ መስኖና ኢነርጂ ሚኒስትሩ ኢንጂነር ስለሺ በቀለ ግድቡ ከሚገኝበት ስፍራ ከጉባ የውሃ ሙሌቱን መጠናቀቅ አስመልክቶ የእንኳን ደስ ያላችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡

ከዚሁ ጋር በተያያዘ የግድቡን ስራ አስኪያጅ ኢንጂነር ክፍሌ ሆሮንም አነጋግረናቸዋል፡፡ ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ በ2 ተርባይኖች ሀይል ማመንጨት የሚያስችለው ያህል ውሃ ይዟል፤ በቅርብ ወራት ውስጥም ሀይል ማመንጨት ይጀምራል ብለውናል፡፡ 

ቁልፍ ቃላት
ምላሽ