ማስታወቂያ

programs top mid size ad

ሐምሌ 9፣ 2013- በቁርሾ፣ በግጭት፣ በውጥረት ውስጥ ለምትገኘው ኢትዮጵያ የሰላም ጋዜጠኝነት እንደሚያሻት ይነገራል

በቁርሾ፣ በግጭት፣ በውጥረት ውስጥ ለምትገኘው ኢትዮጵያ የሰላም ጋዜጠኝነት እንደሚያሻት ይነገራል፡፡  እስካሁን የመገናኛ ብዙኃኗ ግጭትን አብርዶ ሰላም እንዲመጣ ከመደከም ይልቅ ግጭት አባባሽ ሚና ተጫውተዋል ተብለው የሚወቀሱ አሉ፡፡

ለመሆኑ የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን በዘገባዎቻቸው ሰላምን መመለስ ለምን ተሳናቸው? ለወደፊትስ ምን ይረግ? 

ቁልፍ ቃላት
ምላሽ