ማስታወቂያ

programs top mid size ad

ግንቦት 4፣2013- ባለፉት 24 ሰዓታት በተደረገ 5,722 የላብራቶሪ ምርመራ 695 ሰዎች በቫይረሱ መያዛቸውን የጤና ሚኒስቴር ተናግሯል

ባለፉት 24 ሰዓታት በተደረገ 5,722 የላብራቶሪ ምርመራ 695 ሰዎች በቫይረሱ መያዛቸውን የጤና ሚኒስቴር ተናግሯል፡፡

ባለፋት 24 ሰዓታት የ27 ሰዎች ሕይወት አልፏል፤አጠቃላይ የሟቾች ቁጥርን 3,938 አድርሶታል።

በሌላ በኩል በትናንትናው ዕለት 2,241 ሰዎች ማገገማቸው የተነገረ ሲሆን ይህም ከበሽታው ያገገሙ ሰዎችን ቁጥር 214,808 አድርሶታል፡፡

በአጠቃላይ በኢትዮጵያ በኮሮና ቫይረስ የተያዙ ሰዎች ቁጥር ደግሞ 264,367 ደርሷል፡፡

ክትባት የተከተቡ ቁጥር 1,397,647 ደርሷል።
 

ቁልፍ ቃላት
ምላሽ