ማስታወቂያ

programs top mid size ad

ግንቦት 4፣ 2013- ኢትዮ ቴሌኮም የጀመረው የቴሌብር ገንዘብ የሞባይል የክፍያ ሥርዓት መላ እንዴት ነው የሚከናወነው?

ኢትዮ ቴሌኮም የጀመረው የቴሌብር ገንዘብ የሞባይል የክፍያ ሥርዓት መላ እንዴት ነው የሚከናወነው? 

አገልግሎቱ ከሌሎች ባንኮች በምን ይለያል? 

ቴሌብር ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጋር መጣመሩን ሰምተናል፡፡ 

በአጭር ጊዜ ውስጥ ከሁሉም ባንኮች ጋር እንደሚጣመር ኩባንያው ለሸገር ነግሯል፡፡

ቁልፍ ቃላት
ምላሽ