sheger1021fmDec 26, 20221 minታህሳስ 17፣ 2015- በአሜሪካ በከባዱ የክረምት ቅዝቃዜ ምክንያት የ38 ሰዎች ሕይወት ማለፉ ተሰማበአሜሪካ በከባዱ የክረምት ቅዝቃዜ ምክንያት የ38 ሰዎች ሕይወት ማለፉ ተሰማ፡፡ በአሁኑ ወቅት በአሜሪካ እና ካናዳ ከባድ ቅዝቃዜ መከሰቱን ዘ ግሎብ ኤንድ ሜይል ፅፏል፡፡ በዚሁ መጥፎ የአየር ሁኔታ ምክንያት በካናዳም...