sheger1021fmFeb 11 minጥር 24፣ 2015- የብራዚል የቀድሞ ፕሬዘዳንት ጂየር ቦልሶናሮ በአሜሪካ የ6 ወራት ቪዛ እንዲፈቀድላቸው ጠየቁየብራዚል የቀድሞ ፕሬዘዳንት ጂየር ቦልሶናሮ በአሜሪካ የ6 ወራት ቪዛ እንዲፈቀድላቸው ጠየቁ፡፡ ቦልሶናሮ የመንፈቅ ቪዛ እንዲሰጣቸው ለአሜሪካ መንግስት ጥያቄ ማቅረባቸውን ጠበቃቸው መናገራቸው አናዶሉ ፅፏል፡፡...
sheger1021fmJan 211 minጥር 12፣ 2015- አለም አቀፍ ትንታኔአለም አቀፍ ትንታኔ አሜሪካን ጨምሮ ምዕራባዊያን አጋሮቿ ለዩክሬይን የተጨማሪ የጦር መሳሪያዎች እርዳታቸውን ለማጉረፍ ቃል ገብተውለታል፡፡ ዩክሬይን ያስፈልጉኛል ያለቻቸው የታንኮች ጉዳይ ላም አለኝ በሰማይ እንደሆነባት...
sheger1021fmJan 201 minጥር 12፣ 2015- አሜሪካ እና አጋሮቿ ለዩክሬይን ተጨማሪ የጦር መሳሪያ እርዳታቸውን ሊያጎርፉላት ነው ተባለአሜሪካ እና አጋሮቿ ለዩክሬይን ተጨማሪ የጦር መሳሪያ እርዳታቸውን ሊያጎርፉላት ነው ተባለ፡፡ አሜሪካ ብቻ 2.5 ቢሊዮን ዶላር የዋጋ ግምት ያላቸው ብረት ለበስ የጦር ተሽከርካሪዎችን እና የአየር መከላከያዎችን...
sheger1021fmDec 7, 20221 minህዳር 28፣ 2015ሩዋንዳ በምስራቃዊ ኮንጎ ኪንሻሣው M-23 አማፂ ቡድን የተነሳ ከአሜሪካ ጋር ክፉ ደግ እየተነጋገረች ነው ተባለ፡፡ህዳር 28፣ 2015 ሩዋንዳ በምስራቃዊ ኮንጎ ኪንሻሣው M-23 አማፂ ቡድን የተነሳ ከአሜሪካ ጋር ክፉ ደግ እየተነጋገረች ነው ተባለ፡፡ ኮንጎ ኪንሻሣ ጎረቤት ሩዋንዳ የአማፂው ቡድን አይዞህ ባይ ነች ስትል መቆየቷን...