sheger1021fmDec 17, 20221 minታህሳስ 7፣ 2015- አንድ ጤናው የታወከ ሰው ህክምና ፍለጋ ብዙ ሊወጣ፣ ሊወርድ ይችላልአንድ ጤናው የታወከ ሰው ህክምና ፍለጋ ብዙ ሊወጣ፣ ሊወርድ ይችላል፡፡ ሐኪምም መሳሪያም ያላቸው ጤና ተቋማት ማግኘት፣ ማረፊያው፣ መድሃኒቱ እንደልብ አለመሆን ታማሚን ያጉላላሉ፤ ያንገላታሉ፡፡ በተለይ ስፔሻሊስት...