sheger1021fmDec 12, 20221 minታህሳስ 3፣ 2015- በጣሊያን ሮም በአንድ ካፌ ውስጥ በተከፈተ ተኩስ ሶስት ሴቶች መገደላቸው ተሰማታህሳስ 3፣ 2015 በጣሊያን ሮም በአንድ ካፌ ውስጥ በተከፈተ ተኩስ ሶስት ሴቶች መገደላቸው ተሰማ፡፡ የተገደሉት ሴቶች በመኖሪያ አካባቢ ምክክር ላይ ነበሩ ተብሏል፡፡ የነዋሪዎች ኮሚቴዎች ወኪሎች እንደነበሩ TBP...