sheger1021fmJan 241 minጥር 16፣ 2015-የኩዌት መንግስት የስልጣን መልቀቂያ ደብዳቤ አቀረበየኩዌት መንግስት የስልጣን መልቀቂያ ደብዳቤ አቀረበ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ሼክ አህመድ ናዋፍ የስልጣን መልቀቂያውን እንዳቀረቡ CGTN ፅፏል፡፡ ካቢኔው የስልጣን መልቀቂያውን ያቀረበው ተቃዋሚዎች ከሚልቁበት ፓርላማ ጋር...