sheger1021fmJan 301 minጥር 22፣ 2015- ኢራን እና ሳውዲ አረቢያ ዳግም ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነታቸውን ሊቀጥሉ ነው ተባለኢራን እና ሳውዲ አረቢያ ዳግም ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነታቸውን ሊቀጥሉ ነው ተባለ፡፡ የዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት መቀጠያው ንግግር በቅርቡ እንደሚከናወን የኢራኑ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሁሴን አሚር አብዱላሂያን መናገራቸውን ቻይና...
sheger1021fmDec 28, 20221 minታህሳስ 18፣ 2015- ከሳውዲ አረቢያ የተመለሱ እና የሚመለሱ 200 ሺህ ዜጎችን በዘላቂነት ለማቋቋም መንግስት ጉዳዩ ከሚመለከታቸው ጋር እየሰራ ነው ተባለከሳውዲ አረቢያ የተመለሱ እና የሚመለሱ 200 ሺህ ዜጎችን በዘላቂነት ለማቋቋም መንግስት ጉዳዩ ከሚመለከታቸው ጋር እየሰራ ነው ተባለ፡፡ ከየኔነህ ሲሳይ በምህረት ስዩም ሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…...
sheger1021fmDec 14, 20221 minታህሳስ 5፣ 2015- አለም አቀፍ ትንታኔአለም አቀፍ ትንታኔ ለ3 ቀናት የሚዘልቀው የአሜሪካ አፍሪካ ጉባኤ ትናንት በአሜሪካ ተጀምሯል፡፡ ከአፍሪካ ያላት የንግድ ልውውጥ በቻይና የተነጠቀችው አሜሪካ በተለያዩ ምክንያቶች ከአፍሪካ ጋር ያላትን ግንኙነት ማጥበቅ...
sheger1021fmDec 10, 20221 minህዳር 30፣ 2015- አለም አቀፍ ትንታኔህዳር 30፣ 2015 አለም አቀፍ ትንታኔ አሜሪካ ቅያሜ ቢገባትም የሳውዲ አረቢያ እና የቻይና ግንኙነት ይበልጥ እየተጠናከረ ነው፡፡ የቻይናው ፕሬዝዳንት ሺ ጂን ፒንግ በሳውዲ እጅግ የጋለ አቀባበል ተደርጎላቸዋል፡፡...
sheger1021fmDec 8, 20221 minህዳር 29፣ 2015- የቻይናው ፕሬዚዳንት ሺ ጂን ፒንግ ለይፋዊ የስራ ጉብኝት ሳውዲ አረቢያ መግባታቸው ተሰማህዳር 29፣ 2015 የቻይናው ፕሬዚዳንት ሺ ጂን ፒንግ ለይፋዊ የስራ ጉብኝት ሳውዲ አረቢያ መግባታቸው ተሰማ፡፡ ሺ ጂን ፒንግ በሳውዲ ጉብኝታቸው ፈርጀ ብዙ ጉዳዮች እንደሚጠብቋቸው ሚድል ኢስት ሞኒተር ፅፏል፡፡...