sheger1021fmJan 171 minጥር 9፣ 2015- የፍርድ ቤቶች በነፃነት የመስራት መብት ህግ አስከባሪ በተባለው ፖሊስ ሳይቀር ጣልቃ እየተገባበት መሆኑ ይነገራልየፍርድ ቤቶች በነፃነት የመስራት መብት ህግ አስከባሪ በተባለው ፖሊስ ሳይቀር ጣልቃ እየተገባበት መሆኑ ይነገራል፡፡ ፖሊስ ሽቅብ አንጋጦ አለቃውን ለዛውም ያለመከሰስ መብት ያለውን ዳኛ ውሳኔ ካለማክበር አልፎ ደብድቦ...