sheger1021fmDec 13, 20221 minታህሳስ 4፣ 2015- የኩዌት ፓርላማ የተጭበረበረ የግብፅ ዩኒቨርስቲዎች ዲግሪዎችን የያዙ ከ140 በላይ ሰዎች ላይ ደረስኩባቸው አለየኩዌት ፓርላማ የተጭበረበረ የግብፅ ዩኒቨርስቲዎች ዲግሪዎችን የያዙ ከ140 በላይ ሰዎች ላይ ደረስኩባቸው አለ፡፡ የፓርላማው የትምህርት ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ጉዳዩን እያጣራው መሆኑን ሚድል ኢስት ሞኒተር ፅፏል፡፡ የዚህ...