sheger1021fmDec 13, 20221 minታህሳስ 4፣ 2015- በናይጀሪያ ኢሞ ግዛት በምርጫ ፅህፈት ቤት ላይ ጥቃት ከሰነዘሩ ታጣቂዎች ሶስቱ በፖሊስ መገደላቸው ተሰማ፡፡ታህሳስ 4፣ 2015 በናይጀሪያ ኢሞ ግዛት በምርጫ ፅህፈት ቤት ላይ ጥቃት ከሰነዘሩ ታጣቂዎች ሶስቱ በፖሊስ መገደላቸው ተሰማ፡፡ በፖሊስ የአፀፋ ተኩስ ከተገደሉት ሌላ ሁለቱ በስፍራው እንደተያዙ አፍሪካ ኒውስ ፅፏል፡፡...