sheger1021fmDec 22, 20221 minታህሳስ 13፣ 2015- የሱዳን የቀድሞ ፕሬዝዳንት ኦማር ሐሰን አልበሽር ከ33 ዓመታት በፊት ለተካሄደው ወታደራዊ የመንግስት ግልበጣ ኃላፊነቱን እወስዳለሁ የሱዳን የቀድሞ ፕሬዝዳንት ኦማር ሐሰን አልበሽር ከ33 ዓመታት በፊት ለተካሄደው ወታደራዊ የመንግስት ግልበጣ ኃላፊነቱን እወስዳለሁ አሉ፡፡ ኦማር ሐሰን አልበሽር ለዚያን ጊዜው የመንግስት ግልበጣ ኃላፊነቱን እወስዳለሁ...