sheger1021fmDec 12, 20221 minታህሳስ 3፣ 2015- በጓቴማላ የፉኤጎ ተራራ እሳተ ገሞራ መፈንዳት ጀመረታህሳስ 3፣ 2015 በጓቴማላ የፉኤጎ ተራራ እሳተ ገሞራ መፈንዳት ጀመረ፡፡ እሳተ ገሞራው ነባልባል እሳት እና ትፍ አመድ ወደ አየር እየረጨ መሆኑን ፍራንስ 24 ፅፏል፡፡ የፉኤጎ ተራራ የቱሪስቶች መናኸሪያ የሆነችውን...