sheger1021fmDec 22, 20221 minታህሳስ 13፣ 2015- የጋምቢያ መንግስት የተሴረብኝን ወታደራዊ ግልበጣ አከሸፍኩት አለየጋምቢያ መንግስት የተሴረብኝን ወታደራዊ ግልበጣ አከሸፍኩት አለ፡፡ የመንግስት ግልበጣ ሞካሪዎቹ በደፈናው ወታደሮቸ ናቸው ከመባሉ ውጭ ዝርዝሩ አልተጠቀሰም፡፡ ስለ ግልበጣው ከገለልተኛ ወገኖች በኩል የተሰማ አስተያየት...