sheger1021fmDec 16, 20221 minታህሳስ 7፣ 2015- በፈረንሳይ ሊዮን ከተማ አቅራቢያ በአንድ የመኖሪያ ሕንፃ ላይ የተቀሰቀሰ ቃጠሎ 10 ሰዎችን መግደሉ ተሰማበፈረንሳይ ሊዮን ከተማ አቅራቢያ በአንድ የመኖሪያ ሕንፃ ላይ የተቀሰቀሰ ቃጠሎ 10 ሰዎችን መግደሉ ተሰማ፡፡ በቃጠሎ ሕይወታቸው ከተቀጠፈው መካከል አምስቱ ሕፃናት እንደሆኑ ፍራንስ 24 ፅፏል፡፡ አራት ሰዎች ደግሞ...