sheger1021fmDec 21, 20221 minታህሳስ 12፣ 2015- በአሜሪካ ሰሜናዊ ካሊፎርኒያን ያናወጠ ርዕደ መሬት ሁለት ሰዎችን ገደለበአሜሪካ ሰሜናዊ ካሊፎርኒያን ያናወጠ ርዕደ መሬት ሁለት ሰዎችን ገደለ፡፡ የመሬት ነውጡ በርዕደ መሬት መለኪያ (ሬክተር ስኬል) 6.4 ሆኖ ተመዝግቧል፡፡ ርዕደ መሬቱ ብዙ መንገዶችን ከጥቅም ውጭ ማድረጉን ABC ኒውስ...