sheger1021fmDec 8, 20221 minህዳር 29፣ 2015የፔሩ ምክትል ፕሬዝዳንት ሆነው የቆዩት የ60 ዓመቷ ዲና ቦሉአርቴ የአገሪቱ ተጠባቂ ፕሬዝዳንት በመሆን ቃለ መሐላ ፈፀሙ፡፡ህዳር 29፣ 2015 የፔሩ ምክትል ፕሬዝዳንት ሆነው የቆዩት የ60 ዓመቷ ዲና ቦሉአርቴ የአገሪቱ ተጠባቂ ፕሬዝዳንት በመሆን ቃለ መሐላ ፈፀሙ፡፡ ፕሬዝዳንት የነበሩት ፔድሮ ካስቲሎ በፓርላማው ተከስሰው ከስልጣን ከተወገዱ...