sheger1021fmJan 311 minጥር 23፣ 2015- የደቡብ አፍሪካው ፕሬዝዳንት ሲሪል ራማፎሳ በአገሪቱ የኤሌክትሪክ መጥፋት እና መቆራረጡ ምክንያት የአደጋ ጊዜ አዋጅ የማሳወጅ እቅድ እንዳላየደቡብ አፍሪካው ፕሬዝዳንት ሲሪል ራማፎሳ በአገሪቱ የኤሌክትሪክ መጥፋት እና መቆራረጡ ምክንያት የአደጋ ጊዜ አዋጅ የማሳወጅ እቅድ እንዳላቸው ተናገሩ፡፡ የአዋጁ መታወጅ መንግሥት ችግሩን ለማቃለል በቂ ሐብት ማሰባሰብ...
sheger1021fmDec 16, 20221 minታህሳስ 7፣ 2015- የቀድሞ የደቡብ አፍሪካ ፕሬዝዳንት ጃኮብ ዙማ በሀላፊነት ላይ የሚገኙትን ፕሬዝዳንት ሲሪል ራማፎሣን በፍርድ ቤት መክሰሳቸው ተሰማየቀድሞ የደቡብ አፍሪካ ፕሬዝዳንት ጃኮብ ዙማ በሀላፊነት ላይ የሚገኙትን ፕሬዝዳንት ሲሪል ራማፎሣን በፍርድ ቤት መክሰሳቸው ተሰማ፡፡ ዙማ በጆሃስበርግ ፍርድ ቤት በግል በራማፎሣ ላይ ክስ መመስረታቸውን በስማቸው...
sheger1021fmDec 13, 20221 minታህሳስ 4፣ 2015የደቡብ አፍሪካ ፓርላማ ዛሬ የፕሬዝዳንት ሲሪል ራማፎሳን የስልጣን ቆይታ በሚወስን ጉዳይ ተሰብስቦ ይመክራል ተባለየደቡብ አፍሪካ ፓርላማ ዛሬ የፕሬዝዳንት ሲሪል ራማፎሳን የስልጣን ቆይታ በሚወስን ጉዳይ ተሰብስቦ ይመክራል ተባለ፡፡ ፕሬዝዳንቱ በፋላ ፋላ እርስታቸው ከሚገኝ በውጭ ምንዛሪ ከፍተኛ መጠን ያለው ገንዘብ መዘረፉን...
sheger1021fmDec 9, 20221 minህዳር 30፣ 2015የደቡብ አፍሪካው የቀድሞ የጤና ሚኒስትር ዝዌሊ ምኬዜ ለገዢው የአፍሪካ ብሔራዊ ኮንግረስ (ANC) መሪነት በሚደረገው ፉክክር የፕሬዚዳንትህዳር 30፣ 2015 የደቡብ አፍሪካው የቀድሞ የጤና ሚኒስትር ዝዌሊ ምኬዜ ለገዢው የአፍሪካ ብሔራዊ ኮንግረስ (ANC) መሪነት በሚደረገው ፉክክር የፕሬዚዳንት ሲሪል ራማፎሣ ዋነኛ ተፎካካሪ ይሆናሉ ተባለ፡፡ ፕሬዚዳንት...