sheger1021fmDec 27, 20221 minታህሳስ 18፣ 2015- በስፔን አንድ አውቶብስ ድልድይ ጥሶ ወንዝ ውስጥ በመውደቁ ሰባት ሰዎች መሞታቸው ተሰማበስፔን አንድ አውቶብስ ድልድይ ጥሶ ወንዝ ውስጥ በመውደቁ ሰባት ሰዎች መሞታቸው ተሰማ፡፡ አደጋው የደረሰው በሰሜናዊው ጋሊሲያ ግዛት እንደሆነ TVP ፅፏል፡፡ አውቶብሱ ድልድዩን ጥሶ የ30 ሜትር ያህል ጥልቀት ካለው...